FAITH AND SPIRITUALITY IN DAILY LIFE. EXPLORING SACRED TEXTS
Thoughtful lessons and reflections from scripture and blogs.
Popular Blogs

ነገረ ግሥ
መሣግር:– መሣግር የሚባለው በዝርዝር ጊዜ ካልአይ አንቀጹን የቀተለን ወደ ቀደሰ፣ የቀደሰን ወደ ቀተለ፣ የገብረን ወደ ሰብሐ፣ የሰብሐን ወደ ገብረ፣ የክህለን ወደ ቀደሰ እየለዋወጠ የሚዘረዝር ማለት ነው። መሣግር የሚሆኑ ፊደላት “ሀ፣ ረ፣ አ፣ ወ፣ ዘ” ናቸው።

ረብሐ ግሥ
ይህ የግሥ ዓይነት ዘማች ግሦችን ከቀዳማይ አንቀጽ ጀምሮ እስከ አርእስት እና ከዚያ በላይ ያሉትን ቅጽሎችን የሚያገሰግስ ማለት ነው፡፡ (ቀዳማይ አንቀጽን ማርባት/መተንተን ማለት ነው)

መራሕያን
‹መራሕያን› የሚለው ቃል መርሐ መራ ከሚለው የግእዝ ግሥ የተገኘ ሲሆን ትርጉሙ መሪዎች ማለት ነው። መራሕያን በሰዋስው ውስጥ ወንድ(ወ) እና ሴት(ሴ) አንድና ብዙን፣ ሩቅና ቅርብን የሚያሳውቁን ቁልፍ ቃላት ናቸው።

ፊደል
ፊደል፤ ፈደለ፤ ጻፈ ከሚለው የግእዝ ቃል የተገኘ ሲሆን፤ ትርጉሙም የጽሕፈት ሁሉ መጀመሪያ፤ ምልክት፤ የመጽሐፍ ሁሉ መነሻ ማለት ነው፡፡

Filter
You May Also Like