Banner

ጊዜ ገላጭ ግሶች (Tenses) የሚባሉት ግሶች አንድ ድርጊት የተከናወነበትን ጊዜ የሚጠቁሙ ናቸው። ከዚህ በታች ባሉት ምሳሌዎች ውስጥ ብርቱካናማ ከለር የተቀቡት ቃላት የተለያዩ ጊዜዎችን የሚያመለክቱ ግሶች ናቸው።