ማኅበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያከበራቸው የነቢያት፣

የሐዋርያት፣ የጻድቃንና የሰማዕታት በአጠቃላይ የቅዱሳን

ገድል፣ ትሩፋትና አማላጅነት የሚዘከርበት በመሆኑ

‹‹ማኅበረ ቅዱሳን›› የሚል ስያሜውን አግኝቷል፡፡